ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች፤ የአፍሪካ የኃይል ምንጭ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ኢትዮጵያ ትበለጽጋለች፤ የአፍሪካ የኃይል ምንጭ ትሆናለች፤ በአፍሪካ ውስጥ ትልቅ ተደማጭነት ካላቸው ሀገራት ትሆናለች፤ ባልገባንባቸውና መግባት በሚገባን መድረኮች ሁሉ እየተሳተፈች ድምጿን በአህጉር ደረጃና በዓለም ደረጃ የምታስደምጥ ሀገር ትሆናለች።

በውስጣችን ጥቃቅን ችግሮች አሉ፤ ያልገቡን ነገሮች አሉ፤ እነሱ እየገቡን፣ እየተፈቱ፣ አንድ እየሆንን፣ እየተደመርን፣ ታላቋን ለልጆቻችን የኩራት ምንጭ የሆነች ኢትዮጵያን መፍጠር ይኖርብናል። ጉዟችን ይሄንን ነው የሚያመላክተው።“ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
  https://linktr.ee/   addisababacommunication


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.