የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ክቡር ቤንጃሚን...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ክቡር ቤንጃሚን ቦል ሜል ከወንድሜ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ይዘውት የመጡትን መልእክት ተቀብያለሁ።

ከምክትል ፕሬዚዳንቱ ጋር ውጤታማ ውይይት አድርገናል። በደቡብ ሱዳን ወቅታዊውን የጸጥታና የፖለቲካ ችግሮች ለመፍታት፣ ሁሉን አቀፍ ቀጣናዊ አካሄድ እንደሚያስፈልግ አጽንዖት ሰጥቻለሁ።

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ህዝቦች ያላትን የድጋፍ ቁርጠኝነት አጠናክራ ትቀጥላለች።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.