ለኮሙኒኬሽን ህዝብ ግኑኝነት አመራሮች እና ባለሞ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ለኮሙኒኬሽን ህዝብ ግኑኝነት አመራሮች እና ባለሞያዎች የተዘጋጀው ስልጠና ተጀመረ

በብልፅግና ፓርቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ለኮሚዩኒኬሽንና ህዝብ ግኑኝነት አመራሮች እና ባለሞያዎች የተዘጋጀው ስልጠና ተጀመረ

በሀገሪቱ በ11 ክልሎችና እና በ2 ከተማ አስተዳደሮች “የድህረ እውነት ዘመን በእውነት እና በእውቀት” በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው የኮሚዩኒኬሽን እና ህዝብ ግኑኝነት አመራሮች እና ባለሞያዎች የሚሰጠው ስልጠና ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ተጀምሯል።

ስልጠናው በሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች እንደሚቀጥል ከብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል፡፡


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.