
ዛሬ ጠዋት፣ የቀድሞ የታንዛኒያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት እና ያሁኗ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሳሚያ ሱሉሁ ሐሰን ልዩ መልዕክተኛ የሆኑት ዶ/ር ጃካያ ሚሪሾ ኪክዌቴ፣ ከፕሬዚደንቷ ይዘው የመጡትን መልእክት ተቀብያለሁ።ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ
This morning, I received Dr. Jakaya Mrisho Kikwete, Former President of the United Republic of Tanzania and Special Envoy of H.E. Dr. Samia Suluhu Hassan, President of the United Republic of Tanzania, who delivered a special message on her behalf. Prime Minister Abiy Ahmed
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.