ዛሬ በተለያዩ ዘርፎች የተከናወኑ 2017 የዘጠኝ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ዛሬ በተለያዩ ዘርፎች የተከናወኑ 2017 የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈጻጸም መገምገም ጀምረናል።

በግምገማችን የሚቀጥሉትን ሶስት ወራት ሥራዎቻችንን እቅድ ለማጠናከር የሚረዱ ውይይቶችን እናካሂዳለን። እስካሁን ያሳካነው የሥራ ውጤት ሰፊ ቢሆንም ስኬታችን ሳያዘናጋን ለበለጠ ከፍታ የሚያነሳሳን ሊሆን ይገባል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.