ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!!! ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ትንሳኤ በዓል እየሱስ  ክርስቶስ  በደሙ የሰው ልጆችን ከሃጢያት ለማንጻት ራሱን አሳልፎ  በመሰጠት ወደር የማይገኝለት ፍቅሩን በመስቀል ላይ ገልፆ በሞቱ ለሰዉ ልጆች ሁሉ ምህረት ያስገኘበት እና ሞትንም ድል በመንሳት  ከሞት የተነሳበት በዓል ነው። 

እኛም እየሱስ ክርስቶስን በተምሳሌትነት በመከተል እርስ በርስ በመፋቀር፣ በመተሳሰብ፣ በይቅርታና ምህረት በማድረግ ከሰዉ ልጆች ጋር ሁሉ በሰላም  እንድንኖር  እሱ ይርዳን።  

በዓሉ የፍቅር፣ የሰላም፣ የይቅርታ፣ የምህረት፣ የመተሳሰብ፣ የመርዳዳት፣  የደስታ እና አብሮነታችን የሚጠናከርበት ይሁን።

በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ፣ መልካም በዓል
ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.