.png)
የትንሳኤ በዓልን በማስመልከት በጾም በጸሎት ያሳለፉ አቅመ ደካሞችን ፣ አካል ጉዳተኞች እና ለተለያዩ ማህበራዊ ችግሮች የተጋለጡ ወገኖችን በአብሮሆት ቤተመፃፍት አስፈስከናል:: ከንቲባ አዳነች አቤቤ
በባህላችን መሰረት ሌሎች በየቤታቸዉ በለሊት ፆም ሲፈቱ እና በዓሉን በድምቀት ሲያከብሩ ጠያቂ የሌላቸው አረጋውያን ፣ የሀገር ባለዉለታዎች እና ለተለያዩ ማህበራዊ ችግር የተጋለጡ ወገኖች የጾሙን ወቅት በጾም እና በጸሎት አሳልፈው በፍቺው ጊዜ ባይተዋርነት እንዳይሰማቸው ሁሌም የከተማችን አስተዳደር እንደማይዘነጋቸዉ ገልጸን ፆም አስፈትተናል::
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/addisababacommunication
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.