የትንሳኤ በዓልን በገላን ጉራ ከሚገኙ የካሳንቺስ...

image description
- ውስጥ Current Affairs    0

የትንሳኤ በዓልን በገላን ጉራ ከሚገኙ የካሳንቺስ ልማት ተነሺዎች ጋር አሳልፈናል።

ጎስቋላ የነበረውን ከተማ እንቀይረው ያልነው ለጋራ ጥቅም፣ ለልጆቻችን ደስታ እና መጻኢውን ዘመን ለማሳመር ብቻ ነው። የተለወጠችና  ከልመና የወጣች ሃገር እውን ከማድረግ ውጪ ሌላ ሃሳብ የለንም።

ይህ አዲሱ ሰፈራችሁ የምትኖሩበት ነው። ቀድሞ የኖራችሁበት ሰፈራችሁን ሄዳችሁ እንድታዩት እጋብዛለሁ። ቃል በገባነው መሰረት ካሳንቺስ እጅግ ውብ ሆኗል። ልጆቻችን ተስፋ አላቸው ፣ ከእኛ የተሻለ ህይወት መኖር ይችላሉ።

የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ነው። እኛም እናያለን፣ ልጆቻችንም ይወርሳሉ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)


Comments

ምንም አልተገኘም.

አስተያየቶችዎን ይተዉት.