
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ እና ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከዚህ በፊት ካዛንችስ ይኖሩ የነበሩ ጎረቤቶቻቸውን በገላን ጉራ በመገኘት ጎብኝተው እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ ብለዉ ማእድ አጋርተዋል።
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን እና ክብርት ቀዳማዊት እመቤት ላደረጉት ጉብኝት እና ማእድ በማጋራታ ለነዋሪዎቻችን ላስተላለፉት የበዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በራሴና በነዋሪዎቹ ስም ላመሰግናቸው እወዳለሁ::
መልካም በዓል!
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
Comments
ምንም አልተገኘም.
አስተያየቶችዎን ይተዉት.